በዚህ ክፍል ማጥናት የምንጀምረው ጳውሎስ ለፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን ልብን የሚነካ አመሰግናለሁ የሚል ማስታወሻን በመፃፍ ሌሎች እንደምሳሌ አድርገው እንዲከተሏት ያመለከተውን ቤተ ክርስቲያን በመመልከት ነው፡፡ ፊልጵስዩስ የጠፉትን በመድረስ ላይ ትኩረትን አድርጋለች፡፡ ከውስጥ ወደ ውጭ ስለምትመለከት ቤተ ክርስቲያን፣ በምስክርነት ላይ ታማኝ ስለሆነች ቤተ ክርስቲያን ተዋውቀናል፡፡ ትክክለኛው ቤተ ክርስቲ