የመጽሐፈ መሣፍንት እስራኤላውያን የተስፋይቱን ምድር ከወረሱና “ጌታ አምላካችንን እናመልካለን እርሱን እንታዘዛለን” ብለው ቃል ከገቡበት ጊዜ አንስቶ የነበረውን የ400 ዓመታት ታሪክ የሚሸፍን ነው፡፡ በእነዚህ በርካታ ዓመታት ውስጥ ሁሉም ሰው “በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር፡፡” በህይወታችሁ ውስጥ እግዚአብሔርን ለማስቀደም ቃል ገብታችሁ ከዚያም ቃላችሁን ለመጠበቅ አቅቷችሁ ያውቃል? እስራኤ