Amharic

የይቅርታ መባረክ


Listen Later

በተለይ በመዝሙር 32 እና 51 እኛን ሁሉ የሚመለከቱ ጉዳዮችን ዳዊት ይናገራል፡- እነርሱም ከበደለኝነት ጋር የተያያዙ ስሜቶች ናቸው፡፡ የኑዛዜና የይቅርታ መዝሙሮች የሚያሳዩን እግዚአብሔር የእኛን ኃጢአት ይቅር በማለቱና በእግዚአብሔር ፀጋና ተሐድሶ ውስጥ የሚገኘውን እፎይታና ደስታ ነው፡፡ መዝሙር 139 ወደ እርሱ የምንፀልየው እግዚአብሔር ማን እንደሆነ ይገልፃል፡፡ እግዚአብሔር ስለእኛ ሁሉን ነገር ያ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM