Amharic

የዮሐንስ የምልክት ቋንቋ


Listen Later

የዮሐንስ ወንጌል በብዙ መንገድ ልዩ ነው፡፡ ዓላማዎቹ፣ የአጻጻፍ ስልቱ እና ይዘቱ ከሌሎቹ ወንጌላት ይለያል፡፡ የዮሐንስ ወንጌል የተጻፈው ለማያምኑ ሰዎች ሲሆን ዓላማውም እነርሱን ወደ እምነት ለማምጣት ነው፡፡ ዮሐንስ በእያንዳንዱ ምዕራፍ መሠረታዊ ጥቄዎችን ይመልሳል፡- ለምሳሌ “ኢየሱስ ማነው?”፣ “እምነት ምንድነው?”፣ እና “ሕይወት ምንድነው?”፡፡ እርሱ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ የሚያረጋግ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM