Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 16, 202531 ዓመታት በዶክተርነት አገልግለው የሚከፈላቸው ከ100 ዶላር ያነሰ ነው፥ ሶማሊላንድ 4,000 ዶላር ትከፍላለች ብለዋል፦ ዶ/ር ፍስሃ14 minutesPlayከ7 ዓመታት ትምህርት በኋላ በዶክተር ማእረግ ተመርቀው ለ31 ዓመታት አገልግለው በኢትዮጵያ የወር ደመወዛቸው 14 ሺህ ብር ብቻ መሆኑን ጠቅሰዋል ። ዐለም አቀፍ ዕውቅና ያልተሰጣት ሶማሊላንድ እንኳን እስከ አራት ሺህ ዶላር እንደምትከፍልም ገልጠዋል፤ ዶክተር ፍሥሃ አሸብር ። የአንድ ለአንድ የሳምንቱ እንግዳ ።...moreShareView all episodesBy May 16, 202531 ዓመታት በዶክተርነት አገልግለው የሚከፈላቸው ከ100 ዶላር ያነሰ ነው፥ ሶማሊላንድ 4,000 ዶላር ትከፍላለች ብለዋል፦ ዶ/ር ፍስሃ14 minutesPlayከ7 ዓመታት ትምህርት በኋላ በዶክተር ማእረግ ተመርቀው ለ31 ዓመታት አገልግለው በኢትዮጵያ የወር ደመወዛቸው 14 ሺህ ብር ብቻ መሆኑን ጠቅሰዋል ። ዐለም አቀፍ ዕውቅና ያልተሰጣት ሶማሊላንድ እንኳን እስከ አራት ሺህ ዶላር እንደምትከፍልም ገልጠዋል፤ ዶክተር ፍሥሃ አሸብር ። የአንድ ለአንድ የሳምንቱ እንግዳ ።...more
ከ7 ዓመታት ትምህርት በኋላ በዶክተር ማእረግ ተመርቀው ለ31 ዓመታት አገልግለው በኢትዮጵያ የወር ደመወዛቸው 14 ሺህ ብር ብቻ መሆኑን ጠቅሰዋል ። ዐለም አቀፍ ዕውቅና ያልተሰጣት ሶማሊላንድ እንኳን እስከ አራት ሺህ ዶላር እንደምትከፍልም ገልጠዋል፤ ዶክተር ፍሥሃ አሸብር ። የአንድ ለአንድ የሳምንቱ እንግዳ ።
May 16, 202531 ዓመታት በዶክተርነት አገልግለው የሚከፈላቸው ከ100 ዶላር ያነሰ ነው፥ ሶማሊላንድ 4,000 ዶላር ትከፍላለች ብለዋል፦ ዶ/ር ፍስሃ14 minutesPlayከ7 ዓመታት ትምህርት በኋላ በዶክተር ማእረግ ተመርቀው ለ31 ዓመታት አገልግለው በኢትዮጵያ የወር ደመወዛቸው 14 ሺህ ብር ብቻ መሆኑን ጠቅሰዋል ። ዐለም አቀፍ ዕውቅና ያልተሰጣት ሶማሊላንድ እንኳን እስከ አራት ሺህ ዶላር እንደምትከፍልም ገልጠዋል፤ ዶክተር ፍሥሃ አሸብር ። የአንድ ለአንድ የሳምንቱ እንግዳ ።...more
ከ7 ዓመታት ትምህርት በኋላ በዶክተር ማእረግ ተመርቀው ለ31 ዓመታት አገልግለው በኢትዮጵያ የወር ደመወዛቸው 14 ሺህ ብር ብቻ መሆኑን ጠቅሰዋል ። ዐለም አቀፍ ዕውቅና ያልተሰጣት ሶማሊላንድ እንኳን እስከ አራት ሺህ ዶላር እንደምትከፍልም ገልጠዋል፤ ዶክተር ፍሥሃ አሸብር ። የአንድ ለአንድ የሳምንቱ እንግዳ ።