Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

3G — ድንቅ ቀናቶቻችንን ለመፍጠር የሚረዳን ፎርሙላ ( ክፍል 4)


Listen Later

ሻሎም! ለተሳካ ሕይወት ፎርሙላ ብናገኝ እንዴት መልካም ነው፡፡ ፎርሙላ የምንፈልገውን ውጤት  ስእተት በሌለው መልኩ በተደጋጋሚ እንድናገኝ የሚረዳን ቁልፍ ነው፡፡ ቀኖቻችን መካም የተመረጡ እንዲሆኑ የሚያደርጋቸውን ፎርሙላ ከፈልገን ደግሞ የእግዚአብሔር ቃልን ስናጠና መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል፡፡ የዛሬው መልዕክት ምርጥ ቀኖቻችንን እንድናይ የሚረዳንን ፎርሙላ ከ 1ኛጴጥ 3፡ 10᎐13 ላይ ባለው መክዕክት ተንተርሶ የተገኘ ነው፡፡ ይህን ፎርሙላ በመጠቀም የተሻሉ ቀኖችን […]
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)By T.W. Mesfin - Victorious God's church