Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.
October 27, 20193G — ድንቅ ቀናቶቻችንን ለመፍጠር የሚረዳን ፎርሙላ ( ክፍል 4)ሻሎም! ለተሳካ ሕይወት ፎርሙላ ብናገኝ እንዴት መልካም ነው፡፡ ፎርሙላ የምንፈልገውን ውጤት ስእተት በሌለው መልኩ በተደጋጋሚ እንድናገኝ የሚረዳን ቁልፍ ነው፡፡ ቀኖቻችን መካም የተመረጡ እንዲሆኑ የሚያደርጋቸውን ፎርሙላ ከፈልገን ደግሞ የእግዚአብሔር ቃልን ስናጠና መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል፡፡ የዛሬው መልዕክት ምርጥ ቀኖቻችንን እንድናይ የሚረዳንን ፎርሙላ ከ 1ኛጴጥ 3፡ 10᎐13 ላይ ባለው መክዕክት ተንተርሶ የተገኘ ነው፡፡ ይህን ፎርሙላ በመጠቀም የተሻሉ ቀኖችን […]...more19minPlay
October 19, 20193G — ድንቅ ቀናቶቻችንን መፍጠር ( ክፍል ሦስት)ሻሎም! ሕይወት በለውጥ እና በነውጥ ውይም በተግዳሮት የተሞላ ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች እና ነውጦች ወይ ወደ እግዚአብሔር ያቀርቡናል ውይም ከእግዚአዚብሔር ያርቁናል፡፡ ይህም ውሳኔ እኛ እንዚህን ነገሮች እንዴት እንደ ምናስተናግዳቸው እና እንዴት እንደ ምንይዛቸው ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ የሕወትን ተግዳሮቶች እግዚአብሔርን በጠለቀ ሁኔታ ለማወቅ የሚረዱን አጋጣሚዎች አድርጎ መቁጠር የተሻለ አማራጭ ነው፡፡ ተግዳሮት የሚመጣው እኮ ሊያጠፋን ተብሎ አይደለም ነገር […]...more19minPlay
October 13, 20193G — ድንቅ ቀናቶቻችንን መፍጠር ( ክፍል ሁለት)ሻሎም ! ከታላቅ ትምሕርት ከታላቅ ስዎች ለታላቅ ቀናት በሚል በለፈው የጀመርኩትን መልዕክት ዛሬም እቀጥላለሁ፡፡ ታላቅ ስዎች ከታላቁ እግዚአብሔር ይማራሉ፡፡ ታላቅ ሊሆኑ የሚወዱ ስዎች ትምህርታቸውን የሚገበዪት ከታላቁ ከእግዚአብሔር ነው፡፡ ጥቢቡ ስለሞን ጢቢባን ስዎች እንዲሚያደምጡ የተገነዘበውን በተስበስቡት የጥበብ ጽሁፎች ውስጥ እናገኘዏለን። እንደዚያ ሲያደርጉ በእውቀትም ይጨምራሉ ያም ደግሞ ድንቅ ቀኖቻቸውን እንዲያዮ ይረዳቻዎል። ምሳሌ ፩፡ ፭ “5 ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን […]...more19minPlay
October 05, 20193G — ድንቅ ቀናቶቻችንን መፍጠር ( ክፍል አንድ)ሻሎም! የሕይወታችንን ድንቅ ቀኖች በድንገት የሚከስቱ ሳይሆኑ፤ በብልሃት የሚስሩ ናቸው፡፡ ቀኖች ድንቅ እንዲሆኑ ቁጭ ብለን አንጠብቃቸውም ነገር ግን ድንቅ ልናደርጋቸው እንስራለን፡፡ ነገር ግን በምን መልኩ እና እንዴት ነው የምንስራቸው? እግዚአብሔር ያን የምንደርግበት መስሪያውን ስቶናል፤ ያም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ከታላላቅ ስዎች የምንማረው ብዙ ጠቀሚ ለሕይወት የሚበጅ እውነቶችን ይዞል። ታላላቅ ሰዎች ያልኩበት ምክንያት ድክመታቸውን፤ ጥፋታቸውን […]...more19minPlay
September 28, 2019이것이 당신의 번영을 보장합니다 …. part twohttp://www.victoriousgc.org/podcastituen/probetter9292019k.mp3 우리 사역에 지원하고 싶다고 하시면 다음 교회 계좌를 사용하시기를 바랍니다. 여러분의 지원은 복음 사역활동에 큰 도움이 될것입니다. 하나님의 일에 헌금 하신 성도님의 삶에 특별한 축복을 얻기 위해 예수님을 죽음에서 살리신 성령의 능력을 기대하시기를 바랍니다. 여러분을 축복하고 기도 하겠습니다. 예금주 : Victorious God’s Church 은행 : 기업 은행 (IBK) 계좌 번호 : 058-052445-01-016 [wpedo...more15minPlay
September 28, 2019የማንነት ለውጥ — የብልጽግና ቁልፍሻሎም! የኢየሱስን በክልላቸው ማለፍ አይተው የዘላለም ችግራቸው እንዲፈታላቸው የሚሹ የጌታን ትኩረት ለመሳብ ቅድሚያ ሊስጣቸው የማይገቡ የጊዚያዊውን ችግርን ብቻ የሚፈቱት ነገሮች ላይ ትኩረታቸውን ሳየደርጉ ጌታን ብቻ የሙጥኝ ማለትን ምርጫ አድርገው ይወስዳሉ። በዚህም ከድሕነት እና ከልመና ሕይወት ውጥተው የሚፈልጉትን ወደ ሚያገኙበት ሕይወት ውስጥ ይገባሉ። የዛሬው ምልዕክት ችግሮችን ከስሩ እንዲነቀል የሚያደርግ ሚስጥርን እንድንረዳ የሚያደርግ ነው ብዬ አምነለሁ። http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/probetter9292019a.mp3 […]...more15minPlay
September 07, 2019ለብልጽግናችን ዋስትና የሚሰጠን እምነትእግዚአብሔር የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው። የእርሱን መገኘት ስንይዝ፤ የእርሱ ጥበብ እና ኃይልም ሲሞላን እኛን እግዚአብሔር ካየልን ነገር ለማስቆም የሚበረታ እንቅፋት እንደሌለ ልናውቅ ይገባል። ይህን ነው በእግዚአብሔር ፈጽሞ መደገፍ የምንለው። በየለቱ በመግባት በመውጣታችን ከጭንቀት ነጻ የሆነ እና በመተማመን የተሞላ ሕይወትን ለመኖር የእግዚአብሔር ቃል እንደ ሁለንተናችን ሆኖ እንዲዏሃደን ልናደርግ ይገባል። እንደዚህ ስናደርግ ቃሉ እግዚአብሔር ያለንን እንድናገኝ እና […]...more21minPlay
August 24, 2019የብልጽግናን ጣራ ኢላማ ማድረግ — ዘዳግም 28ካላቸው የኢኮኖሚ ሁኔታ በመነሳት የእራኤላውያውን ሕይወት ብንዳስስ የምናገኘው ሦስት የሕወት ደረጃውችን ነው፦ የእጦት ኑሮ በግብጽ ሳሉ፤ በቂ ለዛሬ የምደረበዳው ጉዞቸው፤ የተትረፈረፈ ሕይወት በከነዓን ምድር እጣ ክፍላቸው ነበር:፡ መጽሐፍትን ስናጠና መትረፍረፍ የሆነው የከነዓን ሕይወት እግዚአብሔር ለህዝብ ያለው የሁሌ ሃሳቡ እንደ ሆነ መገንዘብ አያዳግትም። የከናዓን ሕይወት ስንል መትረፍረፍ በህይወት ማረፍ ከበቂ በላይ የሆነ የሙላት ሕይወት ነው። የዛሬው […]...more23minPlay
August 17, 2019የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን – ክፍል 7መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚብሔር ብልጽግናችን እንዲጨምር ምን አይነት መገድ እንደሚጠቀም ይነግረናል፤ እርሱም መስጠት ነው። በእኛ እጅ ያለውን ያን ስንለቅ እግዚአብሔር በእርሱ እጅ ያለውን ወደኛ እንዲለቀቅ ያደርጋል። መስጠት እና መቀበል የማያቆርጥ በፍይናንሱ አለም የእኛን ደረጃ የሚወስን ነው። እንዚህን የመበልጽግ መርሆች ስንከተል የመጨመራችን እና አዲስ የብልጽግና ዘመናችን ብቅ ይላል። የዛሬው መልዕት በመቀጠል የበረከት ማስተላለፊያ ቻንል እንድትሆኑ በጌታ ላይ […]...more20minPlay
August 10, 2019የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን – ክፍል ሥድስትእግዚአብሔርን ማክበር ከሚገለጥባቸው መንገዶች አንዱ መሥጠት ነው፡፡ ይህ አይነቱ ማክበር ደግሞ ሙላት ያለበት ከዛም አልፎ የመትረፍረፍ የሚገለጥበት በረከት ውስጥ ያስገባናል፡፡ እግዚአብሔር አንድ ስው ለስሙ ያሳየውን ፍቅር እና በመስጠት ያከበርውን፡ የዛን ስው ብድራት ሳይመልስ የሚረሳ አምላክ ስላልሆነ የእስከዛሬው የተጠራቀመውን መከር ሊያሳጭድ በደጅ እንዳለ አምናለሁ፡፡ የዛሬው መልእክት ይህንንኑ የሚሳስበን እና የሚቀጥላው የብልጽግና ማማ ላይ ለመውጣት የሚያስችለውን ጸጋን […]...more22minPlay
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.