Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.
August 03, 2019የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን – ክፍል አምሥትእግዚአብሔር ህዝቡን ከፍ ወዳለ በረከት መባረክ ያስደስተዋል። እግዚአብሔር መስጠትን የሚወደበት ሚስጥሩ ከባህሪው የተነሳ ነው፤ እርሱም ፍቅር ነው። እግዚአብሔር በረከትን ብቻ ሳይሆን የራሱን ባህሪ ተካፋይ አድርጎናል። ያአበቦች ማዕዛ ነቦችን ማርኮ እንደሚጠራቸው፤ የእግዚአብሔር ባሕሪ — ተካፋይ ያረገንን ባህሪ ማለት ነው — በእለት ህይወታችን ስንገለጠው ወስን የሌለውን ባርኮት ወደ እኛ ይጠራል። በዛሬው ኦዲዮ መልዕክት እንዲት መለኪያ የሌለውን የበዛ […]...more24minPlay
July 27, 2019የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን የሚያመጣልን ቅባት – ክፍል አራትሻሎም ! የክርስቶስ የመስቀል ስራ የመቤዥት ሥራ ነበር፡፡ እግዚአብHኤር አስቀድሞ የስውን ልጅ ለፈጠረው አላማ እኛን ተቤዥን፡፡ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ እኛን የፈጠረው ከእርሱ ጋር የማያቆርጥ ኅብረት እንዲኖረን ነበር፡፡ በኃጢአት ምክንያት ያን በእርሱ ፊት የመቅረብ መብታችንን አጣነው፡፡ ያልተፈለጉም መጥፎ ነገሮች መቅመስ እጣ ፈንታችን ሆኖ ነበር፡፡ ጌታችን ኢየሱስ መጥቶ ዋጋ በመክፍል ቤዛ እሲኪሆነን ድረስ ተስፋ ቢስ እና ዋጋ ቢስ […]...more19minPlay
July 19, 2019የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን የሚያመጣልን ቅባት – ክፍል ሦስትሻሎም! እግዚአብሔር ብልጽግናን ሊስጠን እንደሚችል ስናውቅ እና የእግዚአብሔር ፍቅር ልባችንን ሲገዛን፤ ራስ ወዳድ ከመሆን መላቀቅ እንጀምራለን። ያብቻ አይደለም ወደኛ የሚመጡት ነገሮች የእግዚአብሔር እጅ እንዳለባቸውና የእርሱን ክብር የማይጋርዱ ለመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይታይብናል። ይህ ደግሞ ከእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ ታላቅ ዋጋ ተቀባይ ያደርገናል። የዛሬው ምልዕት እግዚአብሔር ላዘጋጀው ታላቅ የብልጽግና ዎጋና ያለንንም ሊጠብቀልን (ሴኪውርድ) እንዲሆን የሚያደርገውን እውነት እንመለከታለን። ዘፍ […]...more24minPlay
July 13, 2019የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን የሚያመጣልን ቅባት – ክፍል ሁለትየእግዚአብሔርን ብልጽግና ለመቀበል የተሻለው መንገድ እርሱንና የእርሱን ባሕሪ የበለጠ ማወቅ ነው ብዬ አምናለሁ። የስማይ መዛግብት አዘትሮ የምናያቸው ቃላቶች ፣- መትረፍረፍ፤ ብዙ ማንም ሊቆጥረው የማይችል የመሳስሉትን ነው። እጦት፤ አናሳ፤ በቂ ያልሆነ የሚል የለበትም። እግዚአብሔር ያለዉ ነገር ሁሉ በመትረፍረፍ እንጂ በአናሳ መጠን አይደለም — እርሱ በሁሉ ባለጸጋ ነው። ባለጸጋ መሆን ብቻ አይደለም በመባርከ ስዎችን ባለጸጋ ማድረግ ያስደስተዏል። […]...more22minPlay
July 06, 2019የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን የሚያመጣልን ቅባት – ክፍል አንድእግዚአብሔር በፋይናንሳችን የተሻለ እቅድ አለው፡፡ በርግጥ የእርሱ ልጆች የሆኑት ሁሉ በገንዘብ ተባርከው ማየትን ይፈልጋል፡፡ አዎን፣ ተባርከው ማየት ብቻ ሳይሆን ለበረከት ሆነው ማየት ይፈልጋል ፡፡ ወደ እዚህ በፋይናንስ የበለጠ ወደ ምንባረከበት ወቅት ከመግባታችን በፊት ፤ እምነታችንን የሚገነቡ ትቢታዊ የሆኑ መልዕክቶችን አንድንሰማ ያደርጋል፡፡ ይህ ኦዲዮ የያዘው እግዚአብሔርን ከፍ ላለ የፍይናንስ በረከት አንድናምነው መንፈሳችንን የሚያነሳሳን መልዕክትን ነው፡፡ ልባችንን […]...more22minPlay
June 29, 2019እግዚአብሔርን ማስደስት — ሚስጢራትን ለማወቅ የሚያስችል እምነት ( ክፍል 4 ) !http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/6302019pleasingGod_4a.mp3 “ያወቀ ተጠነቀቀ ያላወቀ ተመነጠረ” እንደሚባለው ነግግር አውቀን የምንጠነቀቅ እንድንሆን እንጂ ሳናውቀው የጠላት ስለባ እንዳንሆን እግዚአብሄር የወደፊቱን በማሳየት ያስታጥቀናል፡፡ ነገሮች ድንገት ሆኑ ብለን እንድንደናገጥ አይፈልግም፡፡ ከታመነው ሊመጣ ያለውን ጥፋት አሳይቶን ጥፋቱንም እንዲት እንደ ምናመልጠው ያስረዳናል፡፡ በዚህ በመጨረሻ ዘመን የነፍስ ጠላት የሆነው ስይጣን ባልተጠበቀ ስዓትና መንገድ በሚመጣበት ወቅት ፤ እግዚአብሄር ወደ እርሱ ይበልጥ እንድነቀርብ ይፈልጋል፡፡ የዛሬው […]...more22minPlay
June 22, 2019እግዚአብሔርን ማስደስት — እጅግ የሚበልጥ መንገድ ( ክፍል 3 ) !http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/6212019pleasingGod4a.mp3 ዕብ 11: 4 “4 አቤል ከቃየል ይልቅ የሚበልጥን መሥዋዕት ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ፥ በዚህም፥ እግዚአብሔር ስለ ስጦታው ሲመሰክር፥ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ተመሰከረለት፤ ሞቶም ሳለ በመሥዋዕቱ እስከ አሁን ይናገራል።” ዘፍ 4: 3- 11 “3፤ ከብዙ ቀን በኋላም ቃየን ከምድር ፍሬ ለእግዚአብሔር መሥዋዕትን አቀረበ፤ 4፤ አቤልም ደግሞ ከበጎቹ በኵራትና ከስቡ አቀረበ። እግዚአብሔርም ወደ […]...more21minPlay
June 15, 2019እግዚአብሔርን ማስደስት — ዋጋ የሚያሰጥ የእምነት ሕይወት ( ክፍል ሁለት) !ጌታችን በምድር በተመላለስበት ጊዜ አባቱን በሙላት አስደስቶ ነበር። ያስደሰተበትም መንገድ በምልልሱ ነበር — ይኸውም በመንፈስ እንጂ በስጋ ሃሳብ ባለመመላለስ። ጌታም በተደጋጋሚ የኣባቱን ፍቃድ እንጂ የራሱን ፈቃድ ሊያደርግ እንዳልመጣ የተነገረውን መልዕክት ቅዱሳን መጽሐፍት በተለያየ ሥፍራ ዘግበዎል። አባቱን በሙሉ በማስደስት እግዚአብሔር ለማስደስት የሚያስችለውን ፈለግም ትቶልናል። አብ ደስ በተስኘ ቁጥር፤ ደስ ላስኙት ዋጋን ውይም ብድራትን ይከፍላቸው ነበር። […]...more23minPlay
June 08, 2019እግዚአብሔርን ማስደስት — ዋጋ የሚያሰጥ የእምነት ሕይወት !http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/692019pleasingGod_a2.mp3 ዘፍ 5: 21- 24 “21፤ ሄኖክም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ማቱሳላንም ወለደ፤ 22፤ ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ፤ ማቱሳላንም ከወለደ በኋላ የኖረው ሁለት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ። 23፤ ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ። 24፤ ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና። ” ዕብ 11: 5- 6 […]...more23minPlay
June 01, 2019እግዚአብሔርን ማስደሰት — ምሕረቱን የሚታመን ሕይወትhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/622019pleasingGod_a1.mp3 መዝ 147: 10-11 “10 የፈረስን ኃይል አይወድድም፥ በሰውም ጭን አይደሰትም። 11 እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል። ” ኤፌ 5: 8 -10 8 ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ 9-ኣሁን ግን በጌታ ብረሃን ናችሁ 10 የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤ ” መዝ 19: 12- 13 “12 ስሕተትን ማን ያስተውላታል? […]...more23minPlay
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.