Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

By T.W. Mesfin - Victorious God's churchReligion & SpiritualityChristianity
Download on the App Store

Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) episodes

  • እንደ ቃሉ ይሁንልህ/ሽ — ሜሪ ክሪስማስ
    http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/chrismas2a.mp3 ሉቃ ፩፡ ፪፮- ፫፱ “26 በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥27 ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።28 መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።   29 እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም […]
    16 min
  • ለሁሉንም ስው ሊይስደስት የሚችል የምስራች
    http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/dec15christmas1a.mp3 ሉቃ ፪፡ ፩- ፳ “6 በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥7 የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።8 በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።9 እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።  10 መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት […]
    10 min
  • መንፈሳዊ ስጣታን በብርቱ መፈለግ
    http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/spiritual10618a.mp3 የኦዲዮ መልእክቱን ለመስማት ማጫወቻውን()ሁለቴ በመጫን ፤ አስር ስከንድ ያህል ይጠብቁት። በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል –  ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት […]
    18 min
  • 2011 በእምነት ህይወት ምንም የማይጎድለውን ሕይወት መኖር!
    አገልግሎቻችንን በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ ወገኖች በሚከተለው የባንክ ሂሳብ ትልኩን ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። በኮሪያ እገር ለምትኖሩ Account Holder:  Victorious God’s  Church Bank Name: Industrial Bank Of Korea (IBK) Account Number: 058-052445-01-016 ከኮርያ እገር ውጪ ለምትኖሩ ደግሞ የሚከተለውን የሂሳብ ቁጥር ተጠቀሙ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። Account Holder Name: Victorious God’s Church Account Number 058-052445-56-00019 Swift Code: IBKOKRSEXXX Bank […]
    45 min
  • 2011 የመንፈስ የተመራ ህይወት በበረከት የተሞላ ሕይወት ይሆንላችሁ!
    http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/92218a.mp3 የኦዲዮ መልእክቱን ለመስማት ማጫወቻውን()ሁለቴ በመጫን ፤ አስር ስከንድ ያህል ይጠብቁት። በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል –  ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት […]
    15 min
  • መልካም አዲስ አመት – በእምነት የማጨድ አመት !
    http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/happynewyear2011.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም የእንኳን ፪፱፩፩ አደረሳችሁ በማለት ስላምታዬ አቀርባለሁ። በ 2010 በስላም ፤በጤና አሳልፎ  ሁለት ሺህ አስራ አንድን ያስጀመረን ጌታ የተመስገነ ይሁን። ይህ አመት ደግሞ የበለጠ የእግዚአብሔር ሃሳብ በሕወታችሁ የሚፈጽምበት አመት እንደሚሆን አምናለሁ። በተለይ ደግሞ በእምነት ስትመላለሱ፤ ተሳፋ ያደረጋችሁን በእርግጠኝነት ሆኖ እንደታዮ እርምጃን ትወስዳላችሁ ፤ የማይታይውን አለም በማየት እንድትመላለሱ የሚያስችል ጎልበትን ታገኛላችሁ። ዕብ 11:1 […]
    17 min
  • በእኔ ሕይወት መጥፎ ክስተት አይሆንም — መባርክ ፩
    የኦዲዮ መልእክቱን ለመስማት ማጫወቻውን()ሁለቴ በመጫን ፤ አስር ስከንድ ያህል ይጠብቁት። በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን […]
    15 min
  • ድል ነሺ የሚያደርግ መገለጥ – ራዕይ መጸሐፍ ክፍል አንድ
    http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/revelation1a.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት 3 ላይ በመውጣት […]
    49 min
  • የተለወጠ ሕይወት – ክፍል 3
    http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/transformation3A.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት 3 ላይ በመውጣት 400 […]
    21 min
  • የተለወጠ ሕይወት – ክፍል ሁለት
    http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/transformation2A.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት 3 ላይ በመውጣት 400 […]
    19 min

About Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

From the publisher's feed

http://www.victoriousgc.org/wordpress/feed/vgcet/