Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.
April 14, 2018የስይጣንን ኃይል የማሸነፍ ሚስጥርhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen፟_am/howtoovercomethedevil_am.mp3 ማቴ 12:29 “ወይስ ሰው አስቀድሞ ኃይለኛውን ሳያስር ወደ ኃይለኛው ቤት ገብቶ እቃውን ሊነጥቀው እንዴት ይችላል? ከዚያም ወዲያ ቤቱን ይበዘብዛል።” ቆላ 2:14-15 “14 በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል።15 አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።” አገልግሎታችንን ለመደገፍ አገልግሎቻችንን በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ ወገኖች በሚከተለው የባንክ ሂሳብ ትልኩን […]...more29minPlay
April 07, 2018እናንት …ናችሁ !http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/youareA482018.mp3 ማቴ ፭፡፩፫-፩፬ “13 እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።14 እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። 15 መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። 16 መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን […]...more27minPlay
March 31, 2018እንኳን ለጌታችን ትንሳኤ በአል አደረሳችሁ እላለሁ። የትንሳኤውን ኃይል መለማመድ!!http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/Eastermarchea12018.mp3 ሥራ 4፡ 33 “ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው።” እንኳን ለጌታችን ትንሳኤ በአል አደረሳችሁ እላለሁ። እንኳን ለጌታችን ትንሳኤ በአል አደረሳችሁ እላለሁ። አገልግሎቻችንን በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ ወገኖች በሚከተለው የባንክ ሂሳብ ትልኩን ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ። 1. በኮሪያ እገር ለምትኖሩ Account Holder: Victorious God’s Church Bank Name: Industrial Bank […]...more27minPlay
March 24, 2018የመንግሥቱ የምሥራች መልዕክትhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/march23athekingdomnews.mp3 ማቴ 9፡ 35-38 “35 ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ፥ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተማዎችና በመንደሮች ሁሉ ይዞር ነበር።36 ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።37 በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን። መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤38 እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው።” ማቴ 10፡1 “1 አሥራ ሁለቱን ደቀ […]...more25minPlay
March 17, 2018ለእግዚአብሔር እሺ ማለትhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/sayingyesttogoda3182018.mp3 ሉቃ 16:19-31 “”19 ቀይ ልብስና ቀጭን የተልባ እግር የለበሰ አንድ ባለ ጠጋ ሰው ነበረ፥ ዕለት ዕለትም እየተመቸው በደስታ ይኖር ነበር። 20 አልዓዛርም የሚባል አንድ ድሀ በቍስል ተወርሶ በደጁ ተኝቶ ነበር፥ 21 ከባለ ጠጋውም ማዕድ ከሚወድቀው ፍርፋሪ ሊጠግብ ይመኝ ነበር፤ ውሾች እንኳ መጥተው ቍስሎቹን ይልሱ ነበር። 22 ድሀውም ሞተ፥ መላእክትም ወደ አብርሃም እቅፍ ወሰዱት፤ ባለ […]...more23minPlay
March 10, 2018በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ፊሬ የሚያፈራ ልብhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/march11mdakingdom.mp3 ማቴ 13:8 8 ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ...more21minPlay
March 03, 2018ለእግዚአብሔር መንግሥት ነገር ቅድሚያ የሚስጥ ልብhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/kingdomseedmarch42018a.mp3 ማቴ 13፡ 3-9 “3 በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው። እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። 4 እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት። 5 ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ 6 ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። 7 ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። […]...more23minPlay
February 24, 2018ለመንግሥቱ ቃል የተመቸ ልብhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/feba452018kingword.mp3 ማቴ 13፡ 3-9 “3 በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው። እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። 4 እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት። 5 ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ 6 ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። 7 ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። 8 […]...more18minPlay
February 17, 2018የመንግሥቱ ቃልhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/kingdomwordfeb18a.mp3 ማቴ 13፡ 3-9 “3 በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው። እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። 4 እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት። 5 ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ 6 ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። 7 ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። 8 […]...more18minPlay
February 10, 2018የእግዚአብሔር መንግሥት ስዎች ባሕሪ – ማቴ 11፡ 12http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/kingdomviolentfeb11a.mp3 ማቴ 11፡ 12 “ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል።”...more16minPlay
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.