Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.
November 26, 2017የሚባርከው ቃልኤፌ 2፡ 1-3 ” 1-2 በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። 3 በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን። “...more7minPlay
November 19, 2017ምንኛ የተባረካችሁ ናችሁ !!ሉቃ 10 ፡ 23- 24 “”23 ወደ ደቀ መዛሙርቱም ዘወር ብሎ ለብቻቸው። የምታዩትን የሚያዩ ዓይኖች ብፁዓን ናቸው። 24 እላችኋለሁና፥ እናንተ የምታዩትን ብዙዎች ነቢያትና ነገሥታት ሊያዩ ወደዱ አላዩምም፥ የምትሰሙትንም ሊሰሙ ወድደው አልሰሙም አለ።”...more7minPlay
November 05, 2017የእግዚአብሔር ታምራትን የሚለማመድ ሕይወትመዝ 105 ፡1-4 1 እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ጥሩ፥ ለአሕዛብም ሥራውን አውሩ። 2 ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፥ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ። 3 በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው። 4 እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።...more5minPlay
October 29, 2017እግዚአብሔር መውጫ መንገድ አለው1ኛ ቆሮ 10:11-13 ” 11 ይህም ሁሉ እንደ ምሳሌ ሆነባቸው፥ እኛንም የዘመናት መጨረሻ የደረሰብንን ሊገሥጸን ተጻፈ። 12 ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። 13 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። “...more5minPlay
October 22, 2017የበረከቴ ሥፍራhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/octobertwentytwodevotionamharic.mp3 2ኛ ሳሙ 6: 11-12 “ 11 የእግዚአብሔርም ታቦት በጌት ሰው በአቢዳራ ቤት ሦስት ወር ያህል ተቀመጠ፤ እግዚአብሔርም አቢዳራንና ቤቱን ሁሉ ባረከ። 12 ንጉሡ ዳዊትም እግዚአብሔር የአቢዳራን ቤትና የነበረውን ሁሉ ስለ እግዚአብሔር ታቦት እንደ ባረከ ሰማ። ዳዊትም ሄዶ የእግዚአብሔርን ታቦት ከአቢዳራ ቤት ወደ ዳዊት ከተማ በደስታ አመጣው። 1ዜና 16:1-6 1 የእግዚአብሔርንም ታቦት ይዘው ገቡ፥ ዳዊትም በተከለለት ድንኳን ውስጥ […]...more5minPlay
October 15, 2017እግዚአብሔርን ደስ በመስኘት እና ትሁት በሆነ ልብ ማገልገልh1ኛ ዜና 15:25,29 “25 ዳዊትም፥ የእስራኤልም ሽማግሌዎች፥ የሻለቆችም የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦት ከአቢዳራ ቤት በደስታ ያመጡ ዘንድ ሄዱ።29 የእግዚአብሔርም ቃል ኪዳን ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በደረሰ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፤ ንጉሡም ዳዊት ሲዘፍንና ሲጫወት አይታ በልቧ ናቀችው።”...more5minPlay
October 08, 2017ሙሉ ለሙሉ እግዚአብሔርን መታመንመዝ 32:8 8 አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፤ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ። 9 ወደ አንተ እንዳይቀርቡ በልባብና በልጓም ጉንጫቸውን እንደሚለጕሙአቸው፥ ልብ እንደሌላቸው እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ። 10 በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፤ በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል። 11 ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ሐሤትም አድርጉ፤...more5minPlay
August 19, 2017አብረን ለክርስቶስ ኢትዮጵያን በወንጌል እንድረስለእግዚአብሔር ሥራ ሥጣታዎን ለመላክ ከዚሕ በታች ያለውን የቤተክርስቲን የባንክ አድራሻ ይጠቀሙ ዘንድ በትሕትና እንጠይቃለን። በኢትዮጵያ በፊታችን ላለወ ለወንጌል ሥራ የዘር ሥጦታ : Name: Victorious Church Bank Name: Industrial Bank Of Korea (IBK) Account Number: 058-052445-01-016 የእግዚአብሔር ሥራ ለመሥራት አብረውኝ ስለቆሙ አመሥግናለሁ። እግዚአብሔር ይባርክዎት ! ፊሊ 4:19-20 19 አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን […]...more13minPlay
July 23, 2017እኔም አሳርፋችኋለሁ ማቴ 11:28-30ማቴ 11:28-30 “28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። 29 ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤30 ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።“...more5minPlay
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.