http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/transformation1A.mp3 በጌታ በኢየሱስ ስም ስላም ቅዱሳን! ሳምንቱን ደግሞ በጌታ ጸጋ በመልካም እንዳሳለፋችሁ አምናለሁ። ቤተክርስቲያናችን – ቪክቶሪየስ ጋደስ ቸርች በሶኡል – የቦታና የፕሮግራም ለውጥ እንዳደረገች ላሳውቃችሁ እወዳለሁ። ባታ ፦ 37, Sangdo-ro, 31-gil, DongJak- gu, Seoul በላይን 7-ላይ በጃንስፔጊ እስቴሻን እና በ ሳንዶ እስቴሽን መካከል ይገኛል። ላይን ስበንን ይዘው ሲመጡ ሳንዶ(sangdo) በመውረድ ኤግዚት 3 ላይ በመውጣት 400 […]