Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

የወንጌል ኃይል


Listen Later

http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/apri222018thegospela.mp3 ሮሜ 1:16-17 “16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።17 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።” ሜሌጅ ባይብል  “እኔ በኩራት የማውጀው ይህ የምሥራች ኃይል የተሞላ የሚያምኑትን ሁሉ ከአይሁድ ጀምሮ ማንኛውንም ስው ቢሆን የማዳን እቅድ ነው። እግዚአብሔር ስዎች በትክክለኛው መንገድ በሚያስቀምጥበት ጊዜ በእምነት ድርጊታቸው […]
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)By T.W. Mesfin - Victorious God's church