Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

የበለጸገች ነፍስ እይታ ከመከራ የሚያድን ነው


Listen Later

http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/june24properioussoula.mp3 ሮሜ 12: 1-2 1 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።   2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። አገልግሎቻችንን በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ ወገኖች በሚከተለው የባንክ […]
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)By T.W. Mesfin - Victorious God's church