Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.
February 03, 2018ኃይል ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ምልክትhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/feb42018kingdompowera.mp3 1ኛ ቆሮ 4፡ 20 20 የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።...more14minPlay
January 28, 2018በመንግሥተ ስማይ ከሁሉ ይሚበልጥ ማን ይሆን?ማቴ 18፡ 1-6 1 በዚያች ሰዓት ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው። በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን? አሉት። 2 ሕፃንም ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ 3 እንዲህም አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም። 4 እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው። 5 እንደዚህም ያለውን አንድ ሕፃን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ […]...more14minPlay
January 20, 2018የመንግሥቱን ኃይል መለማመድ1ኛ ቆሮ 4 ፡ 20 “20 የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።” 1ኛ ቆሮ 2:4-5 4-5 እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም። ሥራ 19:11 11 እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ተአምራት ያደርግ ነበር፤ ስለዚህም ከአካሉ ጨርቅ ወይም ልብስ ወደ ድውዮች ይወስዱ ነበር፥” “...more22minPlay
January 13, 2018የእግዚአብሔር መንግሥት – የብርሃን መንግሥትቆላ 1፡ 13- 14 13-14 እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።...more12minPlay
January 06, 2018ጽድቅ ሰላም በመንፈስ ቅዱስ የሆንች ደስታ መለማመድሮሜ 14፡ 17 “17 የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።” መዝ 37:4 “በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።” ማቴ 16፡ 26 ” ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?”...more11minPlay
December 30, 20172018 -የክብር አመት ! የእግዚአብሔርን ክብር ለማየት እግዚአብሔርን መታመንመዝ 124 ” 1 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል። 2 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ 3 ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤ 4 በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤ 5 በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። 6 ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ። 7 ነፍሳችን እንደ ወፍ […]...more15minPlay
December 23, 2017ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።ሉቃ 2 ፡ 8 -20 8 በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ። 9 እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ። 10 መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ 11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። 12 ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም […]...more10minPlay
December 17, 2017ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት — ኢየሱስኢሳያስ 7፡ 14 “ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ማቴ 1:22-23 “2 በነቢይ ከጌታ ዘንድ።23 እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።“ ኢሳያስ 9:6-7 “”6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም […]...more9minPlay
December 10, 2017በእናነተ ውስጥ እግዚአብሔር የጀመረው መልካም ሥራፊሊ 1፡ 6 “”በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤...more7minPlay
December 03, 2017ከባድ የሆኑትን የሕይወት ችግሮች የምንፈታበት ቁልፍምሳሌ 3፡ 5-6 “በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ 6 በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። “...more9minPlay
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.