1ኛ ቆሮ 4 ፡ 20 “20 የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።” 1ኛ ቆሮ 2:4-5 4-5 እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም። ሥራ 19:11 11 እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ተአምራት ያደርግ ነበር፤ ስለዚህም ከአካሉ ጨርቅ ወይም ልብስ ወደ ድውዮች ይወስዱ ነበር፥” “