http://www.victoriousgc.org/podcastituen፟_am/howtoovercomethedevil_am.mp3 ማቴ 12:29 “ወይስ ሰው አስቀድሞ ኃይለኛውን ሳያስር ወደ ኃይለኛው ቤት ገብቶ እቃውን ሊነጥቀው እንዴት ይችላል? ከዚያም ወዲያ ቤቱን ይበዘብዛል።” ቆላ 2:14-15 “14 በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል።15 አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።” አገልግሎታችንን ለመደገፍ አገልግሎቻችንን በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ ወገኖች በሚከተለው የባንክ ሂሳብ ትልኩን […]