Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.
May 25, 2019ሰጪውና ስጦታውን ማወቅ — የመለኮታዊ ጉብኝት ቁልፍ!http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/2252019encounter_a4.mp3 መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ። – ምዕራፍ 3: 10 -17 10፤ የእስራኤልም ንጉሥ። ወዮ! እግዚአብሔር በሞዓብ እጅ አሳልፎ ይሰጣቸው ዘንድ እነዚህን ሦስቱን ነገሥታት ጠርቶአልና ወዮ አለ። 11፤ ኢዮሣፍጥም። በእርሱ እግዚአብሔርን የምንጠይቅበት የእግዚአብሔር ነቢይ በዚህ አይገኝምን? አለ። ከእስራኤልም ንጉሥ ባሪያዎች አንዱ። በኤልያስ እጅ ላይ ውኃ ያፈስስ የነበረው የሣፋጥ ልጅ ኤልሳዕ እዚህ አለ ብሎ መለሰ። 12፤ ኢዮሣፍጥም። የእግዚአብሔር ቃል […]...more21minPlay
May 18, 2019ምሥጋና — የመለኮታዊ ጉብኝት ቁልፍ !http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/5192019encounter_3a.mp3 ሥራ 16: 16 -33 “16 ወደ ጸሎት ስፍራም ስንሄድ፥ የምዋርተኝነት መንፈስ የነበረባት ለጌቶችዋም እየጠነቈለች ብዙ ትርፍ ታመጣ የነበረች አንዲት ገረድ አገኘችን። 17 እርስዋ ጳውሎስንና እኛን እየተከተለች። የመዳንን መንገድ የሚነግሩአችሁ እነዚህ ሰዎች የልዑል አምላክ ባሪያዎች ናቸው ብላ ትጮኽ ነበር። 18 ይህንም እጅግ ቀን አደረገች። ጳውሎስ ግን ተቸገረና ዘወር ብሎ መንፈሱን። ከእርስዋ እንድትወጣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዝሃለሁ አለው፤ በዚያም ሰዓት […]...more20minPlay
May 11, 2019ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት – ክፍል ሁለትhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/5122019encounter_2a.mp3 መዝ 46: 10-11 “10 ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ። 11 የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።” መዝ 43: 5 “5 ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።” ዘፍ 31: 41-42 አመተ “41ሃያ ዓመት በቤትህ የኖርሁት በዚህ ሁኔታ […]...more22minPlay
May 04, 2019ከእግዚአብሔር ጋር መገናኘት – ክፍል አንድhttp://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/552019revivedsoul_a.mp3 ኤርምያስ 29: 10 -13 “10 እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ። 11 ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። 12 እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ። 13 እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ። ” ሉቃ 19: 1 -10 “1– 2 ወደ ኢያሪኮም […]...more21minPlay
April 27, 2019መፍትሔ ! – ፈጣን ብሬክስሩ – ፬http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/226042019quicksolution_a.mp3 2ነገስት 6 ፡ 24 – 33 “24፤ ከዚያም በኋላ የሶርያ ንጉሥ ወልደ አዴር ሠራዊቱን ሁሉ ሰበሰበ፥ ወጥቶም ሰማርያን ከበባት። 25፤ በሰማርያም ታላቅ ራብ ሆኖ ነበር፤ እነሆም፥ የአህያ ራስ በአምሳ ብር፥ የርግብም ኩስ የጎሞር ስምንተኛ የሚሆን በአምስት ብር እስኪሸጥ ድረስ ከበቡአት። 26፤ የእስራኤልም ንጉሥ በቅጥር ላይ በተመላለሰ ጊዜ አንዲት ሴት ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ እርዳኝ […]...more21minPlay
April 20, 2019መፍትሔ ! – የእዳን ቀንበር መስበር – ፫http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/4292019solution3a2.mp3 2ነገስት ፬፡ 1 – 7 “1፤ ከነቢያትም ወገን ሚስቶች አንዲት ሴት። ባሌ ባሪያህ ሞቶአል፤ ባሪያህም እግዚአብሔርን ይፈራ እንደ ነበረ አንተ ታውቃለህ፤ ባለ ዕዳ ልጆቼን ባሪያዎች አድርጎ ሊወስዳቸው መጥቶአል ብላ ወደ ኤልሳዕ ጮኸች። 2፤ ኤልሳዕም። አደርግልሽ ዘንድ ምን ትሻለሽ? በቤትሽ ያለውን ንገሪኝ አላት። እርስዋም። ለእኔ ለባሪያህ ከዘይት ማሰሮ በቀር በቤቴ አንዳች የለኝም አለች። 3፤ […]...more19minPlay
April 13, 2019መፍትሔ – 2http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/solution2a.mp3 ዘጸአት 15: 22 -27 “22፤ ሙሴም እስራኤልን ከኤርትራ ባሕር አስጓዘ፥ ወደ ሱርም ምድረ በዳ ወጡ፤ በምድረ በዳም ሦስት ቀን ሄዱ፥ ውኃም አላገኙም። 23፤ ወደ ማራም በመጡ ጊዜ የማራ ውኃ መራራ ነበረና ሊጠጡ አልቻሉም፤ ስለዚህ የዚያ ስፍራ ስም ማራ ተብሎ ተጠራ። 24፤ ሕዝቡም። ምን እንጠጣለን? ብለው በሙሴ ላይ አንጐራጐሩ። 25፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፤ እግዚአብሔርም እንጨትን […]...more17minPlay
April 06, 2019መፍትሔ – ፩http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/Solution1_a.mp3 ዪሐ 2: 1- 11 “1 በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሰርግ ነበረ፥ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች፤ 2 ኢየሱስም ደግሞ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ። 3 የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት። የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም አለችው። 4 ኢየሱስም። አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት። 5 እናቱም ለአገልጋዮቹ። የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው። 6 አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት […]...more18minPlay
March 30, 2019መንፈሳዊውን አለም መረዳት – የተከፈተ ሰማይ፤ ክፍል ፭ዪሐ 1: 44 – 52 “44 በነገው ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሊወጣ ወደደ፥ ፊልጶስንም አገኘና። ተከተለኝ አለው። 45 ፊልጶስም ከእንድርያስና ከጴጥሮስ ከተማ ከቤተ ሳይዳ ነበረ። 46 ፊልጶስ ናትናኤልን አግኝቶ። ሙሴ በሕግ ነቢያትም ስለ እርሱ የጻፉትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል አለው። 47 ናትናኤልም። ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን? አለው። ፊልጶስ። መጥተህ እይ አለው። 48 ኢየሱስ ናትናኤልን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ስለ እርሱ። ተንኰል የሌለበት […]...more23minPlay
March 23, 2019መንፈሳዊውን አለም መረዳት – ክፍል ፬2 ነገስት 6: 8 – 23 “8፤ የሶርያም ንጉሥ ከእስራኤል ጋር ይዋጋ ነበር፤ ከባሪያዎቹም ጋር ተማክሮ። በዚህ ተደብቀን እንሰፍራለን አለ። 9፤ የእግዚአብሔርም ሰው። ሶርያውያን በዚያ ተደብቀዋልና በዚያ ስፍራ እንዳታልፍ ተጠንቀቅ ብሎ ወደ እስራኤል ንጉሥ ላከ። 10፤ የእስራኤልም ንጉሥ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ነገረው ስፍራ ሰደደ፤ አንድ ጊዜም ሳይሆን፥ ሁለት ጊዜም ሳይሆን በዚያ ራሱን አዳነ። 11፤ […]...more20minPlay
FAQs about Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC):How many episodes does Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC) have?The podcast currently has 93 episodes available.