Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

ሰጪውና ስጦታውን ማወቅ — የመለኮታዊ ጉብኝት ቁልፍ!


Listen Later

http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/2252019encounter_a4.mp3   መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ። – ምዕራፍ 3: 10 -17 10፤ የእስራኤልም ንጉሥ። ወዮ! እግዚአብሔር በሞዓብ እጅ አሳልፎ ይሰጣቸው ዘንድ እነዚህን ሦስቱን ነገሥታት ጠርቶአልና ወዮ አለ። 11፤ ኢዮሣፍጥም። በእርሱ እግዚአብሔርን የምንጠይቅበት የእግዚአብሔር ነቢይ በዚህ አይገኝምን? አለ። ከእስራኤልም ንጉሥ ባሪያዎች አንዱ። በኤልያስ እጅ ላይ ውኃ ያፈስስ የነበረው የሣፋጥ ልጅ ኤልሳዕ እዚህ አለ ብሎ መለሰ። 12፤ ኢዮሣፍጥም። የእግዚአብሔር ቃል […]
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)By T.W. Mesfin - Victorious God's church