ሻሎም! እግዚአብሔር ብልጽግናን ሊስጠን እንደሚችል ስናውቅ እና የእግዚአብሔር ፍቅር ልባችንን ሲገዛን፤ ራስ ወዳድ ከመሆን መላቀቅ እንጀምራለን። ያብቻ አይደለም ወደኛ የሚመጡት ነገሮች የእግዚአብሔር እጅ እንዳለባቸውና የእርሱን ክብር የማይጋርዱ ለመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይታይብናል። ይህ ደግሞ ከእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ ታላቅ ዋጋ ተቀባይ ያደርገናል። የዛሬው ምልዕት እግዚአብሔር ላዘጋጀው ታላቅ የብልጽግና ዎጋና ያለንንም ሊጠብቀልን (ሴኪውርድ) እንዲሆን የሚያደርገውን እውነት እንመለከታለን። ዘፍ […]