እግዚአብሔር ህዝቡን ከፍ ወዳለ በረከት መባረክ ያስደስተዋል። እግዚአብሔር መስጠትን የሚወደበት ሚስጥሩ ከባህሪው የተነሳ ነው፤ እርሱም ፍቅር ነው። እግዚአብሔር በረከትን ብቻ ሳይሆን የራሱን ባህሪ ተካፋይ አድርጎናል። ያአበቦች ማዕዛ ነቦችን ማርኮ እንደሚጠራቸው፤ የእግዚአብሔር ባሕሪ — ተካፋይ ያረገንን ባህሪ ማለት ነው — በእለት ህይወታችን ስንገለጠው ወስን የሌለውን ባርኮት ወደ እኛ ይጠራል። በዛሬው ኦዲዮ መልዕክት እንዲት መለኪያ የሌለውን የበዛ […]