ሻሎም ! የክርስቶስ የመስቀል ስራ የመቤዥት ሥራ ነበር፡፡ እግዚአብHኤር አስቀድሞ የስውን ልጅ ለፈጠረው አላማ እኛን ተቤዥን፡፡ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ እኛን የፈጠረው ከእርሱ ጋር የማያቆርጥ ኅብረት እንዲኖረን ነበር፡፡ በኃጢአት ምክንያት ያን በእርሱ ፊት የመቅረብ መብታችንን አጣነው፡፡ ያልተፈለጉም መጥፎ ነገሮች መቅመስ እጣ ፈንታችን ሆኖ ነበር፡፡ ጌታችን ኢየሱስ መጥቶ ዋጋ በመክፍል ቤዛ እሲኪሆነን ድረስ ተስፋ ቢስ እና ዋጋ ቢስ […]