ካላቸው የኢኮኖሚ ሁኔታ በመነሳት የእራኤላውያውን ሕይወት ብንዳስስ የምናገኘው ሦስት የሕወት ደረጃውችን ነው፦ የእጦት ኑሮ በግብጽ ሳሉ፤ በቂ ለዛሬ የምደረበዳው ጉዞቸው፤ የተትረፈረፈ ሕይወት በከነዓን ምድር እጣ ክፍላቸው ነበር:፡ መጽሐፍትን ስናጠና መትረፍረፍ የሆነው የከነዓን ሕይወት እግዚአብሔር ለህዝብ ያለው የሁሌ ሃሳቡ እንደ ሆነ መገንዘብ አያዳግትም። የከናዓን ሕይወት ስንል መትረፍረፍ በህይወት ማረፍ ከበቂ በላይ የሆነ የሙላት ሕይወት ነው። የዛሬው […]