እግዚአብሔርን ማክበር ከሚገለጥባቸው መንገዶች አንዱ መሥጠት ነው፡፡ ይህ አይነቱ ማክበር ደግሞ ሙላት ያለበት ከዛም አልፎ የመትረፍረፍ የሚገለጥበት በረከት ውስጥ ያስገባናል፡፡ እግዚአብሔር አንድ ስው ለስሙ ያሳየውን ፍቅር እና በመስጠት ያከበርውን፡ የዛን ስው ብድራት ሳይመልስ የሚረሳ አምላክ ስላልሆነ የእስከዛሬው የተጠራቀመውን መከር ሊያሳጭድ በደጅ እንዳለ አምናለሁ፡፡ የዛሬው መልእክት ይህንንኑ የሚሳስበን እና የሚቀጥላው የብልጽግና ማማ ላይ ለመውጣት የሚያስችለውን ጸጋን […]