Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

3G — ድንቅ ቀናቶቻችንን መፍጠር ( ክፍል ሁለት)


Listen Later

ሻሎም ! ከታላቅ ትምሕርት ከታላቅ ስዎች ለታላቅ ቀናት በሚል በለፈው የጀመርኩትን መልዕክት ዛሬም እቀጥላለሁ፡፡ ታላቅ ስዎች ከታላቁ እግዚአብሔር ይማራሉ፡፡ ታላቅ ሊሆኑ የሚወዱ ስዎች ትምህርታቸውን የሚገበዪት ከታላቁ  ከእግዚአብሔር ነው፡፡ ጥቢቡ ስለሞን ጢቢባን ስዎች እንዲሚያደምጡ የተገነዘበውን በተስበስቡት የጥበብ ጽሁፎች ውስጥ እናገኘዏለን። እንደዚያ ሲያደርጉ በእውቀትም ይጨምራሉ ያም ደግሞ ድንቅ ቀኖቻቸውን እንዲያዮ ይረዳቻዎል። ምሳሌ ፩፡ ፭   “5 ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን […]
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Victory Today  -  with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)By T.W. Mesfin - Victorious God's church