ሻሎም! የሕይወታችንን ድንቅ ቀኖች በድንገት የሚከስቱ ሳይሆኑ፤ በብልሃት የሚስሩ ናቸው፡፡ ቀኖች ድንቅ እንዲሆኑ ቁጭ ብለን አንጠብቃቸውም ነገር ግን ድንቅ ልናደርጋቸው እንስራለን፡፡ ነገር ግን በምን መልኩ እና እንዴት ነው የምንስራቸው? እግዚአብሔር ያን የምንደርግበት መስሪያውን ስቶናል፤ ያም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ከታላላቅ ስዎች የምንማረው ብዙ ጠቀሚ ለሕይወት የሚበጅ እውነቶችን ይዞል። ታላላቅ ሰዎች ያልኩበት ምክንያት ድክመታቸውን፤ ጥፋታቸውን […]