ሻሎም! ሕይወት በለውጥ እና በነውጥ ውይም በተግዳሮት የተሞላ ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች እና ነውጦች ወይ ወደ እግዚአብሔር ያቀርቡናል ውይም ከእግዚአዚብሔር ያርቁናል፡፡ ይህም ውሳኔ እኛ እንዚህን ነገሮች እንዴት እንደ ምናስተናግዳቸው እና እንዴት እንደ ምንይዛቸው ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ የሕወትን ተግዳሮቶች እግዚአብሔርን በጠለቀ ሁኔታ ለማወቅ የሚረዱን አጋጣሚዎች አድርጎ መቁጠር የተሻለ አማራጭ ነው፡፡ ተግዳሮት የሚመጣው እኮ ሊያጠፋን ተብሎ አይደለም ነገር […]