Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
Welcome to the Yavello Nataye Yatasa’s 7Minutes DailyMeal podcast, where you can listen to amazing teachings about Christian living.... more
FAQs about 7Minutes DailyMeal:How many episodes does 7Minutes DailyMeal have?The podcast currently has 17 episodes available.
May 23, 2019016_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 5: እንደ እግዚአብሔር ምርጦች በቅድስና እንኑር! በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ክርስትናችንን በቅድስና እንድንኖር ማሳሰብ ነው:: ...more1h 10minPlay
April 09, 2019015_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 4: አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን እንኑር!በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን እንድንኖር ማሳሰብ ነው:: ...more49minPlay
March 24, 2019014_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 3: ምድራዊ ብልቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን እንኑር! በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት ምድራዊ ብልቶች የተሰኙትን ሥጋዊ ምኞቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን እንድንኖር ማሳሰብ ነው:: ...more35minPlay
August 07, 2018013_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 2: በላይ ያለውን በማሰብ ክርስትናችንን እንኑር!በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት በላይ ያለውን በማሰብና በመሻት እንድንኖር ማሳሰብ ነው::...more31minPlay
July 12, 2018012_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መርሆዎች ክፍል 1: መግቢያበ1ኛ ቆሮ. 15:3-8 ባለው ክፍል ላይ የቀረበ የክርስትናን ሃይማኖት መሠረት የሚተነትን በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: ይህ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው በHoly Sprit Media የኢንተርኔት ራድዮ ላይ ነው::...more22minPlay
July 12, 20180012_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መርሆዎች ክፍል 1: መግቢያበ1ኛ ቆሮ. 15:3-8 ባለው ክፍል ላይ የቀረበ የክርስትናን ሃይማኖት መሠረት የሚተነትን በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: ይህ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው በHoly Sprit Media የኢንተርኔት ራድዮ ላይ ነው::...more22minPlay
FAQs about 7Minutes DailyMeal:How many episodes does 7Minutes DailyMeal have?The podcast currently has 17 episodes available.