Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 05, 202382 ኛዉ የኢትዮጵያዉያን የድል በዓል በድምቀት ተከበረ4 minutesPlayኢትዮጵያ ከጣሊያን ዳግማዊ ወረራ ተላቃ በ1933 ዓ.ም. ከአደዋ ድል በኋላም ዳግም ነጻነቷን ያረጋገጠችበት እለት የሚታወስበት የአርበኞች ቀን ዛሬ አዲስ አበባ በአርበኞች ሃውልት እለቱ ለ82ኛ ጊዜ ነው ታውሶ የዋለው፡፡ ዕለቱን በማስመልከት ማለዳ ላይ መድፍ ተተኩሷል፡፡ የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር አርበኞች አደባባይ ተገኝተው የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡...moreShareView all episodesBy DWMay 05, 202382 ኛዉ የኢትዮጵያዉያን የድል በዓል በድምቀት ተከበረ4 minutesPlayኢትዮጵያ ከጣሊያን ዳግማዊ ወረራ ተላቃ በ1933 ዓ.ም. ከአደዋ ድል በኋላም ዳግም ነጻነቷን ያረጋገጠችበት እለት የሚታወስበት የአርበኞች ቀን ዛሬ አዲስ አበባ በአርበኞች ሃውልት እለቱ ለ82ኛ ጊዜ ነው ታውሶ የዋለው፡፡ ዕለቱን በማስመልከት ማለዳ ላይ መድፍ ተተኩሷል፡፡ የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር አርበኞች አደባባይ ተገኝተው የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡...more
ኢትዮጵያ ከጣሊያን ዳግማዊ ወረራ ተላቃ በ1933 ዓ.ም. ከአደዋ ድል በኋላም ዳግም ነጻነቷን ያረጋገጠችበት እለት የሚታወስበት የአርበኞች ቀን ዛሬ አዲስ አበባ በአርበኞች ሃውልት እለቱ ለ82ኛ ጊዜ ነው ታውሶ የዋለው፡፡ ዕለቱን በማስመልከት ማለዳ ላይ መድፍ ተተኩሷል፡፡ የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር አርበኞች አደባባይ ተገኝተው የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡
May 05, 202382 ኛዉ የኢትዮጵያዉያን የድል በዓል በድምቀት ተከበረ4 minutesPlayኢትዮጵያ ከጣሊያን ዳግማዊ ወረራ ተላቃ በ1933 ዓ.ም. ከአደዋ ድል በኋላም ዳግም ነጻነቷን ያረጋገጠችበት እለት የሚታወስበት የአርበኞች ቀን ዛሬ አዲስ አበባ በአርበኞች ሃውልት እለቱ ለ82ኛ ጊዜ ነው ታውሶ የዋለው፡፡ ዕለቱን በማስመልከት ማለዳ ላይ መድፍ ተተኩሷል፡፡ የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር አርበኞች አደባባይ ተገኝተው የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡...more