በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች


Listen Later

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው መረጃ ተጠቃሚ፤ዎችን ሊያጨበረብር የሚችል አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እየተዘዋወረ መሆኑን አስታውቋል።ይህንን መተግበሪያ ተጠቃሚዎች ከዋትስ አፕ፣ ከቴሌህራም እና ከፌስቡክ አውርደው በስልካቸው ከጫኑ ያለ ፈቃድ ከኦንላይን ባንካቸው የገንዘብ ዝውውር ሊፈፅም እንደሚችል ባንኩ አስጠንቅቋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche WelleBy DW