አገራችንን በተደራጁ ወሮበሎች እንዴት ተነጠቅን?

አገራችንን በተደራጁ ወሮበሎች እንዴት ተነጠቅን?

By Fantahun WakieEducationHow To
Download on the App Store

አገራችንን በተደራጁ ወሮበሎች እንዴት ተነጠቅን? episodes

  • የወደቀች ኢትዮጵያን ለትንሳዔ

    ነጻ አውጭና መፍትሔጰሰጭ መጠበቅ ራስን እንደማጥፋት ነው!

    አገራችንን ከጠላት አገልጋይ ዘረኛ ልሂቃን እጅ ወስዶ የሁላችን ለማድራግ ተአምር የለም። እያንዳንዳችን ሙሉ ሰው ሆነን መገኘት ነው። እርሱም ለክብረጨሰብእ፣ ለሀገርና ፍትሕ መቆም!!

    50 min

About አገራችንን በተደራጁ ወሮበሎች እንዴት ተነጠቅን?

From the publisher's feed

ኢትዮጵያያን በጥቂት የተማሩ ደንቆሮዎች መታለል ከጀምሩ 70 ዓመታት አልፈዋል::

አገራቸውን ለእንዚህብየባዕዳን ትምህርት ሎሌለሆኑ ክራቫት አሳሪ ነሆለሎች ተነጥቀዋል::

አገርን ለባለቤቱ ለሕዝቡ ለመመለስ ከጥገኝነት አስተሳሰብ: ከሴራን ቁማር ነጻ የሆኑ ዜጎችቸእውነትና ፍቅር…