Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
December 06, 2023አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልል4 minutesPlayበሶማሌ ክልል አስር ወረዳዎች እና ሁለት ከተሞች በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 38 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ችግሩ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አስፈላጊው መድሀኒት ፣ ባለሞያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች መላካቸውን እና በመንግስት ተቋማት እና በግብረ ሰናይ ድርጅቶች የወረርሽኙን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዳ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተመልክቷል።...moreShareView all episodesBy DWDecember 06, 2023አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልል4 minutesPlayበሶማሌ ክልል አስር ወረዳዎች እና ሁለት ከተሞች በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 38 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ችግሩ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አስፈላጊው መድሀኒት ፣ ባለሞያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች መላካቸውን እና በመንግስት ተቋማት እና በግብረ ሰናይ ድርጅቶች የወረርሽኙን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዳ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተመልክቷል።...more
በሶማሌ ክልል አስር ወረዳዎች እና ሁለት ከተሞች በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 38 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ችግሩ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አስፈላጊው መድሀኒት ፣ ባለሞያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች መላካቸውን እና በመንግስት ተቋማት እና በግብረ ሰናይ ድርጅቶች የወረርሽኙን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዳ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተመልክቷል።
December 06, 2023አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልል4 minutesPlayበሶማሌ ክልል አስር ወረዳዎች እና ሁለት ከተሞች በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ 38 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ችግሩ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አስፈላጊው መድሀኒት ፣ ባለሞያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች መላካቸውን እና በመንግስት ተቋማት እና በግብረ ሰናይ ድርጅቶች የወረርሽኙን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዳ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተመልክቷል።...more