ዜና መጽሔት

አሳሳቢዉ የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት


Listen Later

ሦስተኛ ቀኑን በያዘው በሱዳን ብሔራዊ ጦር ሠራዊት እና ፈጥኖ ደራሽ በተባለው ሕጋዊ ታጣቂ ቡድን መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት የፈጠረው ሁኔታ አሳሳቢ ነው ሲሉ በካርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ተናገሩ። ኢጋድ በበኩሉ ሱዳን ውስጥ ሲቪል መንግሥት ለመመስረት የሚያስችለው የመጨረሻ ፊርማ ይፈረማል ብሎ ሲጠብቅ ይህ ክስተት መምጣቱ እንዳሳዘነው ገልጿል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW