DW | Amharic - News

በዓለም አቀፍ ወንጀል መዳኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ የተጣለ ማዕቀብ


Listen Later

የፕረዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ኔዘርላንድስ ዘሄግ የሚገኘው የዓለም አቀፍ ወንጀሎች መዳኛ ፍርድ ቤት በእንግሊዝኛ ምህጻሩ (ICC) አራት ዳኞችና አቃቢያነ ሕግ ላይ ማዕቀብ ጥሏል። ማዕቀብ የተጣለባቸው በአሜሪካ እና እስራኤል ዜጎች ላይ ያልገባ ክስ ለመመስረት በመሞከር መሆኑን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ አስታውቋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy