Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
October 06, 2016የተዉኔቱ ፈርጥ ተስፋዩ ገሰሰሰማንያኛ ዓመታቸዉን መስከረም 17 ከአከበሩ ከቀናት በኋላ በስልክ ያገኘናቸዉ የመድረኩ ፈርጥ ፤ የተዉኔቱ ምሁር ተባባሪ ፕሮፊሰር ተስፋዩ ገሰሰ ነበር ያደመጥነዉ። ጤና ይስጥልኝ አድማጮች እንደምን ሰነበታችሁ፤ በአገር ፍቅር በብሔራዊ ትያትር ብሎም በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የባህል ተቋም ኮሌጅ አገልግለዋል።...more15minPlay
September 15, 2016የምስጋና ዓዉደ ርዕይ«እንደነዚህ ዓይነት ታሪክ ለሰሩ ሰዎች ምንም የተደረገላቸዉ ነገር የለም። እነሱ ግን ለአንድ ሰዉ ሳይሆን ለጥበቡ ባለሞያዎች ሁሉ ትልቅ የሆነ ታሪክን ነዉ ጥለዉን ያለፉት። ይህን ዉለታ ላደረጉልን ሰዎች ግን በአፀፋዉ ምንም ነገር አላደረግንላቸዉም፤ የበሚል ነበር ዝግጅቱን ያቀረብነዉ ፤ እናመሰግናለን ስንል»...more16minPlay
September 08, 2016ሙዚቃን ለሰላምጦርነት ሰቆቃ እንግልትና ሞት የየለት ክስተት በሆነበት በሶርያ፤ ሙዚቃ መሳርያ ከጃቸዉ ሳይለይ በሙዚቃ ሰላምን የሚያስተጋቡ ከተለያዩ የአረብ ሃገራት የተሰባሰቡ ወጣቶች መካከል፤ የተሳተፈዉ ሶርያዊዉ ባጊሃኒ ራድሃ ይገኝበታል። የዶቼ ቬለዉ ጌሮ ሽሊስ በበርሊ ከአረብ ሃገራት በተሰባሰቡ ወጣቶች የተካሄደዉን የረቂቅ ሙዚቃ ድግስ አይቶ የዘገበዉን በዕለቱ ዝግጅታችን ሰብሰብ አድርገን ቀርበናል።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.