DW | Amharic - News

በአማራ ክልል ከ100 በላይ ሠዎች በወባናበ ኮሌራ በሽታዎችw ህይወታቸው አልፏል


Listen Later

የወባ ስርጭትን በተመለከተ ባለፈው ዓመት በክልሉ 1.8 ሚሊዮን የክልሉ ነዋሪዎች በበሽታው ተይዘው ህክምና የወሰዱ መሆናቸውን የተናገሩት አቶ በላይ 91 ሠዎች ደግሞ ህይወታቸው አልፏል ብለዋል፣ አሁን የክረምቱን መግባት ተከትሎ በየሳምንቱ በአማራ ክልል ከ22ሺህ በላይ ሠዎች በወባ በሽታ እንድሚጠቁ ዳይሬክተሩ አመልክተው
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy