Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
October 30, 2023በአማራ ክልል ንፁሃን በድሮን ድብደባ ተገድለዋል - ኢሰመኮ4 minutesPlayበአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት ድሮንን ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በተሰነዘሩ ጥቃቶች በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በደብረ ማርቆስ በደምበጫ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ የአንድ ዓመት ከሰባት ወር ሕፃንን ጨምሮ በርካታ ሲቪሎች ተገድለዋል።...moreShareView all episodesBy DWOctober 30, 2023በአማራ ክልል ንፁሃን በድሮን ድብደባ ተገድለዋል - ኢሰመኮ4 minutesPlayበአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት ድሮንን ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በተሰነዘሩ ጥቃቶች በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በደብረ ማርቆስ በደምበጫ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ የአንድ ዓመት ከሰባት ወር ሕፃንን ጨምሮ በርካታ ሲቪሎች ተገድለዋል።...more
በአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት ድሮንን ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በተሰነዘሩ ጥቃቶች በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በደብረ ማርቆስ በደምበጫ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ የአንድ ዓመት ከሰባት ወር ሕፃንን ጨምሮ በርካታ ሲቪሎች ተገድለዋል።
October 30, 2023በአማራ ክልል ንፁሃን በድሮን ድብደባ ተገድለዋል - ኢሰመኮ4 minutesPlayበአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት ድሮንን ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በተሰነዘሩ ጥቃቶች በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በደብረ ማርቆስ በደምበጫ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ የአንድ ዓመት ከሰባት ወር ሕፃንን ጨምሮ በርካታ ሲቪሎች ተገድለዋል።...more
በአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት ድሮንን ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በተሰነዘሩ ጥቃቶች በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በደብረ ማርቆስ በደምበጫ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ የአንድ ዓመት ከሰባት ወር ሕፃንን ጨምሮ በርካታ ሲቪሎች ተገድለዋል።