DW | Amharic - News

በጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ ባቡር ጣቢያ በርካቶች በስለት ተወግተው ቆሰሉ


Listen Later

በጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ ትላንት ዓርብ ማምሻውን በስለት ተወግተው ከቆሰሉት 18 ሰዎች መካከል አራቱ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ። ሌሎች ስድስት ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy