DW | Amharic - News

በማህበረሰቡ እልባት የሚሻው የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ግጭት


Listen Later

በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በተራዘመው የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች እና አከባቢው ላይ በሸመቁ ታጣቂዎች መካከል የሚደረግ ግጭት መቋጫ አለማግኙ ከፍተኛ የማህበራዊ ቀውስ እያስከተሉ ነው ሲሉ የአከባቢው ማህበረሰብ አስታወቁ፡፡ ግጭቱ ከክልሉም ባሻገር አዋሳን ክልሎች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሳደረ ነው ተብሏል፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy