በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

በሴቶች ላይ በበይነመረብ የሚፈፀም ጥቃት፤ እያደገ የመጣው የዲጂታል ዘመን ስጋት


Listen Later

ባለፈው ሳምንት በጎርጎሪያኑ መጋቢት 8 ቀን የተከበረውን የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በማስመልከት የወጡ ዘገባዎች እንዳመለከቱት በሴቶች ላይ በበይነመረብ የሚደርስ ጥቃት በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ ነው።የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እና የመልዕክት መላላኪያ መተግበሪያዎችም ጎጂ ይዘቶችን በፍጥነት በማሰራጨት ለጥቃቱ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላቸው
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche WelleBy DW