DW | Amharic - News

በትግራይ ደቡባዊ ዞን የቀጠለዉ ተቃዉሞ


Listen Later

የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር የደቡባዊ ዞን መሪዎች ለመቀየር ያደረገው እንቅሰቃሴ ተከትሎ የተቃውሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ትላንት በትግራይ ደቡብ ምስራቅ ዞን ዓዲጉደም ከተማ 'የህዝብ መድረክ' ለመከልከል ተብሎ የፀጥታ ሐይሎች ወሰዱት በተባለ እርምጃ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy