DW | Amharic - News

በትግራይ ክልል ኃይሎችና በቀድሞ አባላቱ መካከል የተካሄደ ግጭት


Listen Later

በተጋሩ መካከል የእርስ በርስ ግጭት እንዳይከሰት ጥረት እያደረገ እንዳለ የሚገልፀው የትግራይ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ፥ በስም ያልጠራቸው ይሁንና 'ወዶገብ፣ ነጭ ለባሽ' በሚሉ እና ሌሎች አገላለፃች ያስቀመጣቸው አካላት ተጋሩን እርስበርስ ለማዋጋት ፕሮጀክት በመያዝ አፋር ያሉ ታጣቂዎችን ተጠቅመው በትግራይ ኃይሎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ብሏል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy