ዜና መጽሔት

በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር ተጽእኖ ያሳረፈበት የሲሚንቶ ምርት


Listen Later

በተፈጥሮ ጋዝና ነዳጅ ፣ በወርቅ ምርት እንዲሁም በፖታሽ ማዕድን ማልማት ፈቃድ ወስደው ሥራቸውን በአግባቡ ማከናወን ያልቻሉ ከ50 በላይ ኩባንያዎች ፈቃዳቸው መሰረዙ ተነግሯል። በ14 የተለያዩ የማዕድን ማውጫ ስፍራዎች ላይ በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት በተለያዩ የፀጥታ ተቋማት ትብብር የማዕድን ፖሊስ ክፍል ሊቋቃም ነውም ተብሏል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW