DW | Amharic - News

በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ችግር ምን ያህል ተፈትቷል?


Listen Later

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱም የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት መሻሻሉን ተናግረዋል።ከአምራች ድርጅቶች አንዱ የበላይ አብ ኬብል ሥራ አሥፈፃሚ አቶ ወንደሰን በላይ ሥራን ለማስፋፋት ብድር ወስዶ ያንን ብር ወደ ውጭ ምንዛሪ ለውጦ ለመንቀሳቀስ ካለው ችግር በቀር የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ጥያቄ ምላሽ እያገኘ ነው ብለዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy