ዜና መጽሔት

በጦርነት ለተጎዱ የተሰጠ ድጋፍ


Listen Later

በውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንደዚሁም በኢትዮጵያ ወዳጆች የተመሰረተው ግሎባል ኤድ ኢትዮጵያ መቀመጫውን ሲውድን ባደረገው ሂውማን ብሪጅስ የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ባለፉት ሁለት ዓመታት በጦርነት ለወደሙ የጤና ተቋማት የሚሆን ድጋፍ ለጤና ሚንስቴር አስረክበዋል ፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW