ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

Culture as a Driver for Job Creation - CfCA Ethiopia #3


Listen Later

ባህል እና የባህል እና ፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ ለካበተ እና ጥልቅ ውይይት መድረክ በሆነው የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት 3ኛ ክፍል ባህል ለስራ እድል ፈጠራ ያለው ሚና የሚል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በተሾመ ወንድሙ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው እና የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ያለው ይህ ክፍል በባህል እና በስራ ቅጥር መካከል ያለውን ወሳኝ ሚና ይዳስሳል፡፡የባህል ትሩፋት የዘላቂ ስራ እና የኢኮኖሚ እድገት ምንጭ ሊሆን ይችላል? በውይይቱ የሚዳሰስ ጉዳይ ነው፡፡ ውይይቱ የኢትዮጵያን ባህል፣አፈ-ታሪክ እንዲሁም ሕብረተሰብ በማጥናት የአራት አስርት አመታት ልምድ ያላቸው ዶ/ር ባይለየኝ ጣሰው እንግዳ በመሆን የቀረቡበት ሲሆን ከተሾመ ወንድሙ ጋር በመሆን የኢትዮጵያ የባህል እሴቶች የስራ ፈጠራን፣አገር በቀል ኢኮኖሚን ለማነሳሳት እንዲሁም ማኅበረሰቦችን ለማብቃት ያላቸውን አቅም ይፈትሻሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን https://cfcafrica.org ይጎብኙ፡፡

Culture as a Driver for Job Creation is the third episode in the CfCA Ethiopia Podcast series-a platform for rich and reflective conversations on culture and the cultural and creative industries (CCIs). Hosted by Teshome Wondimu and subtitled in English, this episode explores the vital link between culture and employment in Ethiopia. Can cultural heritage become a source of sustainable jobs and economic development?

Joining the discussion is Dr. Bayleyegn Tasew, a renowned cultural anthropologist with nearly four decades of experience studying Ethiopian culture, folklore, and society. Together, they unpack the potential of Ethiopia’s cultural assets to drive job creation, stimulate local economies, and empower communities.

Discover more at https://cfcafrica.org.

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - EthiopiaBy Connect for Culture Africa