ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 6
ርዕስ፡ የሀገር ድምፅ-የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወግ
እንግዳ፡ ጆርጋ መስፍን - ሳክስፎኒስት፣ሙዚቃ አቀናባሪ
አዘጋጅ፡ ተሾመ ወንድሙ - የሰላም እና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ
በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ክፍል የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትሩፋት፣የአሁን ተግዳሮቶቹን እንዲሁም ለወደፊት ያለውን ከፍተኛ አቅም እንዳስሳለን፡፡
እንግዳችን ጆርጋ መስፍን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ትሩፋት ላይ በማተኮር ከቅዱስ ያሬድ እስከ ዛሬ ዘመን የሚገኘው ወጣት መር ፈጠራን ይዳስሳል፡፡ ጆርጋ መስፍንና ተሾመ ወንድሙ በጋራ በመሆን እንደ የኦሪጅናል ካሴቶች አለመኖር፣ተገቢ የክምችት ሁኔታ አለመኖር፣ጊዜ ያለፈባቸው ወይም ተደራሽ ያልሆኑ ኮንትራቶች እና ስለባህላዊ መሰረተ ልማት አስፈላጊነት ይዳስሳሉ፡፡
የሚዳሰሱ ርዕሶች ዝርዝር
· ሙዚቃን ጠብቆ የማቆየት ተግዳሮቶች እና የብሔራዊ ክምትቶች መጥፋት · በሙዚቃ ኮንትራቶች እና በቅጂ መብት ጥበቃ የሚያስፈልጉ የህግ መሻሻሎች · በወጣቶች የሚመራ ህዳሴ እና እንደ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ያሉ ተቋማት ጠቃሚነት · በአገር ውስጥ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ቱር ማድረግ · የኢትዮጵያ ሙዚቃ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስኬታማ እንዲሆን ለምን ወጥነቱን መጠበቅ እንዳለበት · የባህል ዘርፉን የሚገነቡ እንጂ የማያፍኑ ፖሊሲዎችን መገንባት
ይህ ክፍል ፖሊሲ አውጪዎች፣አርቲስቶች፣አስተማሪዎች እና የባህል መሪዎች የኢትዮጵያን ልዩ የሙዚቃ ድምጸት ጠብቀው እንዲያቆዩ እና እንዲለውጡ ጥሪ የሚያቀርብ ነው፡፡
🎙️ Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast | Episode 6 Title: “Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene” 👤 Guest: Jorga Mesfin – Saxophonist, Composer 🎤 Host: Teshome Wondimu – Founder & Executive Director, Selam
In this powerful episode of Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast, we explore the state of Ethiopian music—its legacy, its current struggles, and its immense future potential.
Our guest, Jorga Mesfin, reflects on the rich musical heritage of Ethiopia, from the time of Saint Yared to today's youth-led innovation. Together with host Teshome Wondimu, they unpack urgent issues: the loss of original cassettes, the lack of proper archiving, outdated or inaccessible music contracts, and the need for strong cultural infrastructure.
🎶 Topics discussed include:
The crisis of music preservation and the loss of national archives Legal reforms needed in music contracts and copyright protection Youth-driven revival and the importance of institutions like Yared Music School Touring locally vs. internationally Why Ethiopian music should maintain its authenticity for global success Building policies that support—not stifle—the cultural sector This episode is a call to action for policymakers, artists, educators, and cultural leaders to unite in preserving and evolving Ethiopia’s sonic identity.