Sign up to save your podcasts
Or

ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10|
ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ!
በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ምክትል ዲን/ኪዩሬተር፣ አርቲስት እንዲሁም ተመራማሪ ከሆኑት አገኘሁ አዳነ ጋር በመሆን የኢትዮጵያን ህዝብ በመቅረጽ ረገድ የሥነ-ጥበብ ትምህርት ያለውን ሚና ይዳስሳሉ፡፡
የሚዳሰሱ ርዕሶች
· የሥነ-ጥበብ ትምህርት ከስር መሰረት የመሰጠቱ ጥቅም · ለኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ የነበሩ ታሪካዊ እና ዘመናዊ አስተዋጽኦዎች · የሥነ-ጥበብ ስራዎችን ጠብቆ በማቆየት እና ሞያን በማሳደግ ረገድ ያሉ ተግዳሮቶች · ለአርቲስቶች፣ትምህርት ቤቶች እና ማኅበረሰቦች ያሉ እድሎች
ይህ ክፍል ትምህርት እና ባህል በጋራ በመሆን እንዴት ብሩህ እና የሰለጠነ ህብረተሰብን እንደሚቀርጹ ለአርቲስቶች፣መምህራኖች እንዲሁም የባህል ወዳጆች እጅግ ጠቃሚ ምልከታን ይሰጣል፡፡
ይህን ክፍል () እንዲሁም () ላይ በአማርኛ ማድመጥ ይችላሉ፡፡
Welcome to Episode 10 of Connect for Culture Africa Ethiopia!
In this episode, Teshome Wondimu sits down with Agegnehu Adane, Vice Dean at Addis Ababa University's Alle School of Fine Arts and Design, to explore the critical role of arts education in shaping Ethiopian society.
Topics discussed include:
The importance of grassroots arts education Historical and modern contributions to Ethiopian arts Challenges in archiving and professional development Opportunities for artists, schools, and communities Whether you're an artist, educator, or cultural enthusiast, this episode offers invaluable insights into how education and culture intersect to shape a vibrant, civilized society.
#1percentforculture #sustainablepublicfunding #ArtsEducation #FineArts #ConnectForCulture
By Connect for Culture Africaጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10|