ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia

Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9


Listen Later

ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት

ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን በጥልቀት ይዳስሳል፡፡

የሚዳሰሱ ጉዳዮች · አሁን በሚገኙ ህጎች እና ረቂቅ ፖሊሲዎች መካከል ያለው ክፍተት · የበርን ኮንቬንሽን እና ዓለም አቀፍ ፕሮቶኮሎች ጥቅም · የጋራ አስተዳደር ማኅበራት ሚና · ኢትዮጵያ ለምን አሁን ወደ ተግባር መግባት እንዳለባት · በዘርፉ የገንዘብ ድጋፍ፣ትምህርት እና ትብብር ጥቅም

ይህን የባለሞያን ምልከታ የያዘውን ክፍል የፈጠራ ባለሞያዎች፣ፖሊሲ አውጪዎች፣ የባህል መሪዎች እና የአፍሪካ ባህል ተሟጋቾች ሊያዩት የሚገባ ነው፡፡

ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ!

This episode of Connect for Culture Africa Ethiopia Podcast dives into one of the most urgent issues in Ethiopia's creative sector: Copyright and Intellectual Property Rights.

We explore:

The gaps in current laws and draft policies The significance of the Berne Convention and international IP protocols The role of collective management societies Why Ethiopia needs to act now—not later The importance of funding, education, and unity in the sector Featuring expert insights from the sector's professional, this episode is a must-watch for creators, policy makers, cultural leaders, and advocates for African arts.

Don't forget to like, share, and subscribe!

#1percentforculture #sustainablepublicfunding #CreativeEconomy #BerneConvention #ConnectForCultureAfrica

Youtube-link: https://youtu.be/4BL9xTqRskw

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - EthiopiaBy Connect for Culture Africa