Sign up to save your podcasts
Or
የባህል ምንነት እና ፋይዳው የሚለው የመጀመሪያ ክፍል የፖድካስት ዝግጅት የሲኤፍሲኤ ፖድካስት ተከታታይ ክፍሎችን መክፈቻ ዝግጅት ሲሆን ይህ ፖድካስት በባህል እና በባህላዊ እና ፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ ላተኮሩ የካበቱ እንዲሁም ጥልቅ ምልከታን የያዙ ውይይቶች የሚንጸባረቁበት መድረክ ነው፡፡
በዚህ በተሾመ ወንድሙ አቅራቢነት በሚቀርበው እና የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ባለው የመክፈቻ ክፍል ‘ባህል ምንድነው? ፋይዳውስ?ኅብረሰተብን በመቅረጽ ረገድ ምን ሚና ይጫወታል? እና በባህል ጥላ ስር የሚገኙት ዘርፎች ምንድናቸው?’ የሚሉ መሰረታዊ ጥያቄዎችን በማንሳት መድረኩን እንከፍታለን፡፡
ዶ/ር ፍሬሕይወት ባዩ በምልከታቸው ባህል በእለት ተእለት ሕይወታችን እንዲሁም በማኅበረሰብ ላይ ያለውን ትርጉም እና አንድምታ በዝርዝር እንድመለከት በማድረግ ለውይይቱ ጥልቀት እና ትርጉም ይሰጡልናል፡፡
የበለጠ ለማወቅ የሚከተለውን ድረ-ገጽ ይጎብኙ https://cfcafrica.org
Defining Culture and Its Importance launches the CfCA Ethiopia Podcast series—a platform for rich and reflective conversations on culture and the cultural and creative industries (CCIs). In this opening episode, hosted by Teshome Wondimu, subtitled in English, we set the stage with fundamental questions: What is culture? Why does it matter? What role does it play in shaping society? and What domains fall under the umbrella of culture? Bringing depth and nuance to the conversation is Dr. Firehiwot Bayu, whose insights help us unpack the meaning and impact of culture in our everyday lives and communities.
Tune in and explore more at https://cfcafrica.org